10000

ደስተኛ ደንበኞች

2

ሺ በላይ ጉዞዎች

500

በላይ ተሽከርካሪዎች

4

4 ኮከብ ግምገማ በፕለይ ስቶርና በአፕ ስቶር
ስለኛ

ስለ ጂ-ካብ የታክሲ መተግበሪያ

እኛ እርስዎን ከቦታ ቦታ ከማድረስ ባለፈ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ የሆንን የጉዞ አጋርዎ ነን።

ለእርስዎ እርካታ እና ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን:: ለተጠቃሚ ምቹ በሆነው መተግበሪያችን፣ እንከን የለሽ ጉዞ ያድርጉ። በስልኮ ጉዞ ይጠይቁ፣ ሹፌርዎን ይከታተሉ እና ከችግር ነፃ በሆነ መልኩ ይንቀሳቀሱ፡፡

ለደህንነት እና ለምቾት ባደረግነው ቁርጠኝነት መሰረት ጉዞዎን የበለጠ አስደሳች የሚያደርጉ ባህሪያትን በቀጣይነት ለማስተዋወቅ እንጥራለን። ቡድናችን ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ መተግበሪያን ከዘመናዊ አኗኗር ጋር ለማገናኘት ያለመታከት ይሰራል

መተግበሪያውን ያውርዱ