10000

ደስተኛ ደንበኞች

2

ሺ በላይ ጉዞዎች

500

በላይ ተሽከርካሪዎች

4

4 ኮከብ ግምገማ በፕለይ ስቶርና በአፕ ስቶር
ስለኛ

ስለ ጂ-ካብ የታክሲ መተግበሪያ

እኛ እርስዎን ከቦታ ቦታ ከማድረስ ባለፈ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ የሆንን የጉዞ አጋርዎ ነን።

ለእርስዎ እርካታ እና ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን:: ለተጠቃሚ ምቹ በሆነው መተግበሪያችን፣ እንከን የለሽ ጉዞ ያድርጉ። በስልኮ ጉዞ ይጠይቁ፣ ሹፌርዎን ይከታተሉ እና ከችግር ነፃ በሆነ መልኩ ይንቀሳቀሱ፡፡

የበለጠ ለማንበብ
አገልግሎቶች

ለእርሶ ምቾት የተነደፉ ግልጋሎቶች

በስልኮ ሹፌር ይጥሩ

ለተጠቃሚ ምቹ በሆነ መተግበሪያችን ወዲያውኑ ሹፌር ያስይዙ። ያለምንም ድካም አንድ ቁልፍን በመንካት ከቦታ ወደ ቦታ ይሂዱ።

ጉዞውን ያቅዱ

ጉዞዎችዎን አስቀድመው ያቅዱ! ቀድመው ጉዞዎችን መርሐግብር ያስይዙ፣ በማረጋገጥ አስፈላጊ ለሆኑ ዝግጅቶች ወይም ቀጠሮዎች ፈጣን እና አስተማማኝ መጓጓዣ ያግኙ፡፡

የተሽከርካሪ አማራጮች

ለእርስዎ ዘይቤ እና ፍላጎቶች የሚስማማውን መኪና ይምረጡ። ከመደበኛ መኪኖች እስከ ሰፊ ሚኒ-ቫኖች ድረስ ለእያንዳንዱ አጋጣሚ የተለያዩ የተሸከርካሪ አማራጮችን እናቀርባለን።

ለድርጅቶች

የድርጅት ጉዞን ቀላል ያድርጉ፡፡ የተማከለ የሂሳብ አከፋፈል፣ የተሳለጠ ሪፖርት እና የሰራተኛ መጓጓዣን ቀልጣፋ ያድርጉ።

ጉዞውን ይከታተሉ

ለደህንነትዎ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡ ስለ ጉዞዎ ሂደት እና የአሽከርካሪዎን ቦታ ይወቁ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ግልፅ ጉዞ እንዲሁም ትክክለኛ የመድረሻ ሰዓት ይወቁ።

የተለያዩ ስጦታዎች እና ቅናሾች

ልዩ ልዩ ስጦታዎች እና ቅናሾች በመጠቀም በተመጣጣኝ ዋጋ ይገልገሉ።

ተሽከርካሪዎቻችን

እያንዳንዱ ተሽከርካሪ በጥንቃቄ መርጠናል

ምስክሮቻችን

ደንበኞቻችን ስለእኛ ምን ይላሉ

ያግኙን

ለማንኛውም ጥያቄ ያነጋግሩ

ይደውሉ

8283

ኢ፟-ሜል

info@go-gcab.com